Home

የጌታ ቃል

በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

  • አዲስ ከሆነ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በቤተክርስትያናችን እንደ ግል አዳኙ አድጎ መቀበል እና በቤ/ክኒቱ የሚሰጠውን መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት ለመማር ፈቃደኛ የሆነ
  • ከሌላ ቤ/ክ የመጣ ከሆነ የመሸኛ ደብዳቤ እና 2 ጉርድ ፎቶግራፍ በማምጣት የአባልነት ፎርም መሙላት
  • በአካል ቤ/ክ በመገኘት አገልግሎቱን ለማግኘት ቀጠሮ ማስያዝ
  • በአካል መገኘት የማይችሉ በዙም እና በስልክ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ
  • ቤተ/ክኒቱ በእድሜ ከፋፍላ የመስሐፍ ቅዱስ ትምህርት ታስተምራለች፡፡
  • ይህም ማለት ለህጻናት፣ ለታዳጊዎች፣ ለወጣቶችና ለሁሉም የሚመጥኑ ፕሮግራሞች አሏት፡፡ ዝርዝሩን በቴሌግራምና በዋትስአፕ አድራሻችን ይጥይቁን እንዲሁም አገልግሎት የተባለውን ድረገጻችን ይጎብኙ፡፡
  • በባንክ “በስዊፍት ኮድ” ፔፓል” ጐ ፈንድ ሚ ማስገባት ይቻላል
  • በአካል በመገኘት ማስገባት ይቻላል፡፡
  • ቤተ/ክኒቱ የወጣት አገልግሎት ዘወትር ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ ይካሔዳል፡፡

የቤተ/ክኒቱ አጥቢያዎች ብዛት 3 ናቸው፡፡

  • አዲስ አበባ ————————-ጀሞ አጥቢያ
  • ሰበታ ——————————-አለምገና አጥቢያ
  • በአዳማ —————————–አዳማ አጥቢያ
  • በአዲስ አበባ አጥቢያ
  • ዘወትር እሁድ ከ4፡00-7፡00 ………….…. መደበኛ የአምልኮ ጊዜ
  • ዘወትር ማክሰኞ ከ3፡00-8፡00 …….. የፈውስና የነፃ መውጣት እንዲሁም የትንቢት አገልግሎት
  • በአለምገና አጥቢያ
  • ዘወትር እሁድ ከ4፡00-7፡00 ………. መደበኛ የአምልኮ ጊዜ
  • ዘወትር ሐሙስ ከ3፡00-8፡00 …….. የፈውስና የነፃ መውጣት እንዲሁም የትንቢት አገልግሎት
  • በአዳማ አጥቢያ
  • ዘወትር አርብ ከ3፡00-8፡00 …….. የፈውስና የነፃ መውጣት እንዲሁም የትንቢት አገልግሎት
  • ሪሸር ቲቪ የ24 ሰዓት የሳተላይት የቴሌቪዥን አገልግሎት በኢትዮ ሳት ላይ Frequency –11605 Hor
  • በዩቲዩብ ሪቨር ቲቪ ኢትዮጵያ
  • በፌስ ቡክ ሪቨር ቲቪ ኢትዮጵያ
  • ቲክቶክ ሪቨር ቲቪ ኢትዮጵያ
  • ኢንስታግራም ሪቨር ቲቪ ኢትዮጵያ

ርዕይ፡- በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የምትመራ የክርስቶስ መልክ ያላት እና የምትገዛ ቤተክርስትያንን

          በኢትዮÉያ እና በዓለም ሁሉ በዝታ ማየት!

ተልዕኮ፡- በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ወንጌልን በመስበክ” ደቀመዝሙር በማድረግ እና ከቤት ጀምሮ እስከ

         ምድር ዳር መንፈሳዊ አገልግሎትን ማቀጣጠል!

ዓላማ፡- በሁለንተና የክርስቶስን ምሳሌ የሚከተሉ የአለም ብርሃን የሚሆኑ ተጽኖ ፈጣሪ አማኞች እና

          አገልጋዮች ያሏት የምትበዛ ቤተክርስቲያንን ሠገንባት!

ግብ፡– በሥራ” በኑሮ “በሕይወት” የክርስቶስን ምሳሌ የምትከተል እና በሁለንተናዊ ብልጽግና

         የታነፁ  አማኞችን ለጌታ ዳግም ምጽአት እና ለመንግስቱ ማብቃት!

እሴት፡-

  • የእግዚአብሔር ቃል
  • መንፈስ ቅዱስ
  • ቤተሰብ
  • ፀሎት
  • አምልኮ እና አንድነት ናቸው፡፡

አድራሻችን

  • JEMO, ADDIS ABABA, ETHIOPIA
  • Email: info@river-of-life.org
  • Phone: +251911374928